ኮሮናቫይረስ በአከራይና ተከራዮች ላይ ጫና እያሳደረ ነው

Coronavirus impacts on business and residential rental markets

Checking out real estate advertising in a newspaper in Brisbane Source: AAP

ኮሮናቫይረስ በአውስትራሊያ የቤት ኪራይ ገበያ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል። የመኖሪያ ቤት ተከራዮች እንደምን ኪራያቸውን እንደሚከፍሉ ጥርጣሬ ሲገባቸው፤ ነጋዴዎች የኢኮኖሚ ማሽቆልቆል ገጥሟቸዋል።



Share