ኮሮናቫይረስ በንግድ ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን አንደበት

Wendwosen Eshetu (L-T), Abel Yemane (R-T), Gezahegn Golmame (L-B), Abera Ayalew (C), and Solomon Asnake (R-B) Source: Supplied
ከማርች 23, 2020 ከቀትር በኋላ ጀምሮ የኮሮኖቫይረስ መዛመትን ለመገደብ የተጣሉት አዳዲስ ገደቦች ሬስቶራንትና ካፌዎችን ይመለከታሉ። አቶ አበራ አያሌው (የካፌ ላሊበላ ባለቤት)፣ አቶ አቤል የማነ (የጃምቦ ሬስቶራንት ሥራ አስኪያጅ)፣ ገዛኸኝ ጎልማሜ (የአፍሪካ ታውን ምግብ ቤት ባለቤት) አቶ ሰሎሞን አስናቀ (ሌማት እንጀራ ቤት) እና አቶ የወንድወሰን እሸቱ (ሸበሌ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት) ቫይረሱ በንግዶቻቸው ላይ ስላሳደረውና ስለሚያሳድራቸው ተፅዕኖዎች ይናገራሉ።
Share