የኮቪድ - 19 ወረርሽኝና የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ምግብ ቤቶች ትግል

Ethiopian restaurants

Getachew Abay (L-T), Mohammed Beyan (L-B), Mesfin Bekele (C), Werkneh Bayeh (R-T), and Yibeltal Admite (R-B) Source: Supplied

የአውስትራሊያ መንግሥት በኮቪድ - 19 ወረርሽኝ የተነሳ የተጣሉ ገደቦች ለማላላት ሶስት ደረጃ ያላቸው ዕቅዶችን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ስቴቶች እና ግዛቶች ገደቦቻቸውን እያረገቡ ነው። በሬስቶራንት ሥራ የተሰማሩ አውስትራሊያውያን - ኢትዮጵያውያን ከፐርዝ አቶ ጌታቸው አባይ - 'የእንጀራ ሃውስ ሬስቶራንት' ባለቤት፣ ከሲዲኒ አቶ መስፍን በቀለ - 'የጃንቦ ጃንቦ ሬስቶራንት' ባለቤትና አቶ ይበልጣል አድምጤ'ከጉርሻ ኢትዮጵያ ሬስቶራንት'፣ ከብሪስበን አቶ ወርቅነህ ባየህ 'የሺ ቡና ኢትዮ አፍሪካ ሬስቶራንት' እና ከአደላይድ አቶ መሐመድ በያን 'የአፍሪካ ቪሌጅ ሬስቶራን'ት ባለቤት የተጣለው ገደብ የፈጠረባቸው ተፅዕኖና በመላላቱ ስለተመለከቷቸው ለውጦች ይናገራሉ።



Share