የኮሮናቫይረስ ክትባትን ግብር ላይ ለማዋል ከ12 – 18 ወራት እንደሚፈጅ ለአውስትራሊያውያን ተነገረ

Deputy Chief Medical Officer Professor Paul Kelly speaks to the media Source: AAP
የአውስትራሊያ ምክትል የጤና ኃላፊ ኮሮናቫይረስን ምናልባትም ያለክትባት መክላት ሊያዳግት እንደሚችል ገለጡ። ምንም እንኳ ተመራማሪዎች በመላው ዓለም ለቫይረሱ መከላከያ ክትባት ለመሥራት ጥድፊያ ላይ ቢገኙም፤ ዶ/ር ፖል ኬሊ ግና ክትባቱን ግብር ላይ ለማዋል ቢያንስ 18 ወራት እንደሚፈጅ ተናግረዋል።
Share