ፍቅርና አመፅ፤ 'ለምን ለቅቃ አትወጣም?' 'ለምን ኃላፊነትን አይወስድም?

DV Pic  IV.png

Selam Tegegn (L), Seblework Tadesse (C) and Wudad Salim (R). Credit: KL,Tegegn,Tadesse and Salim

ሲስተር ሰላም ተገኝ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የአፍሪካውያን ማኅበረሰብ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንት፣ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ በብሪስበን - ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበርን - ቪክቶሪያ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፣ የቤት ውስጥ ጥቃት / አመፅን ከኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ማኅበረሰባት አኳያ አንስተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • አመፅና ይቅርታ
  • ኃላፊነትና ተጠያቂነት
  • የቤት ውስጥ አመፅ በልጆች ላይ የሚያሳድራቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎች

Share