“የተፈጠረውን የኮሮናቫይረስ ችግር ለመቅረፍና ከመንግሥት ጋርም ለመተባበር ፕሮግራሞቻችንን በፈረቃ ከፍለናል” - ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ

Dr Natnael Gemeda COVID - 19

Dr Pastor Natnael Gemeda Source: Supplied

ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ፤ የዘጸዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ዋና መጋቢ፤ የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን አስመልክቶ ቤተክርስቲያናቸው ስለወሰደችውና እየወሰደች ስላለሉት የጥንቃቄ እርምጃዎች ይናገራሉ።



Share