"በሜልበርን ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ፍቅር፣ እንግዳ ተቀባይነት፣ ሰላማዊነትና አንድነት እረክቻለሁ" የሀገረ ጀርመን ነዋሪ አቶ ደረጀ ኃይሉ

Eth Day.png

Credit: SBS Amharic

ከ28ኛው የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ውድድር ጋር ተያይዞ ዲሴምበር 28 / ታሕሳስ 19 በድምቀት ተከብሮ የተጠናቀቀውን የኢትዮጵያ ቀን በማስመልከት ጎብኚና ነዋሪ የማኅበረሰቡ አባላት አተያዮቻቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ ቀን
  • ማኅበረሰባዊ አተያዮች
  • ዝግጅትና ሂደት

Share

Recommended for you