"አድዋ ለእኔ ማንነቴ ነው፤ ኢትዮጵያውያን ሁሉም ቦታ ላይ በኩራት የምንገኘው በአድዋ ድል የነፃነት ስሜት ነው" ቅድስት ሰለሞን

Adwa 2024 Pic.jpg

Credit: E.Gudissa

128ኛው የአድዋ ድል በዓል በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አስተባባሪነት ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የአፍሪካ አገራት ማኅበረሰብ ተወካዮች በታደሙበት በሜልበርን - አውስትራሊያ የካቲት 30 / ማርች 9 ተከብሮ ውሏል።


አንኳሮች
  • የአድዋ ድል በዓል ታዳሚዎች አተያይ
  • በአውስትራሊያ የአፍርካውያን ማኅበረሰብ አባላት ንግግሮች
  • የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር መልዕክትና ምስጋና

Share