"የአድዋ ድል አልገዛም ባይነትና የዛሬ ማንነታችንን ጠብቀን የቆየንበት ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና ወ/ት ገነት ማስረሻ

Dr Tesfaye Yigzaw and Genet Masresha .jpg

Dr Tesfaye Yigzaw, Deputy President of the Ethiopian Community Association of Victoria (L) and Genet Masresha, Head of Public Relations for the Ethiopian Community Association of Victoria (R). Credit: T.Yigzaw and G.Masresha

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንትና ወ/ት ገነት ማስረሻ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግኑኝነት ኃላፊ፤ ቅዳሜ የካቲት 30 / ማርች 9 በማኅበሩ አስተባባሪነት ስለሚዘከረው 128ኛው የአድዋ ድል በዓል ልዩ ዝግጅትና የወደፊት ትልሞች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የአድዋ ድል ትሩፋቶች
  • ታሪካዊ ሚና
  • ዘላቂ ትልሞች

Share