የፐርዝ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ለኮቪድ - 19 ቅድመ መከላከል የበጎ አድራጎት ተግባር ተነስተናል ይላሉ

Ethiopian Community COVID - 19 WA

Feleke Tegegn (L), Asnake Molla (T-R), and Ephraim Admasu (R-B) Source: Supplied

በምዕራብ አውስትራሊያ የፐርዝ ነዋሪ ኢትዮጵያውያውያን - አውስትራሊያውያን ለኮቪድ - 19 ቅድመ መከላከል የሚውል ችሮታ ለመቸር ተነሳስተዋል። አነሳሳቸው በፐርዝ ነዋሪ የሆኑ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት በወረርሽኙ ሳቢያ ለሚገጥማቸው ችግሮች እርስ በእርስ ለመረዳዳት ተልሞ የነበረ ቢሆንም፤ የአውስትራሊያ ቦኮቪድ - 19 እምብዛም አለመጠቃት አረጋግቷቸው ትኩረታቸውን ወደ ኢትዮጵያ አዙረዋል። የችሮታ እንቅስቃሴው አስተባባሪ የሆኑት አቶ ፈለቀ ተገኝ፣ አቶ አስናቀ ሞላና አቶ ኤፍሬም አድማሱ ስለ በጎ አድራጎቱ ዕሳቤና የአሠራር ሂደት ይናገራሉ።



Share