“ኮቪድ - 19ኝን መከላከል አገርንና ሕዝብን የማዳን ጥያቄ ስለሆነ - የተቻለንን እናድርግ” አቡላ አግዋ

Ethiopian Community of NSW #COVID - 19

Menelik Hailemariam (L-U), Abulla Agwa (L - L), and Wegayehu Wondimu Kassaye (R) Source: Supplied

አቶ አቡላ አግዋ - በሲድኒ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ የኮቪድ - 19 ድጋፍ አሰባሳቢ ግብረ ኃይል ሰብሳቢ፤ በሲድኒ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዲያቆን ምኒልክ ኃይለማርያምና በሲድኒ የአማኑኤል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አገልጋይ ወጋየሁ ወንድሙ ካሣዬ፤ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ቅድመ መከላከልን ለማገዝ በግብረ ኃይሉና በቤተክርስቲያናቱ በኩል እየተደረጉ ስላሉ የችሮታ እንቅስቅሴዎች ይናገራሉ። በኒው ሳውዝ ዌይልስ ያሉ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንንም ልግስና ይጠይቃሉ።



Share