“ልዩነታችንን አቁመን ለወገኖቻችን - በተለይም ለእናቶች እንድረስላቸው” - ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም

Dr Emayenesh Seyoum (L), and Tesfaye Endeshaw (R) Source: Courtesy of SBS Amharic and ES
ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ሕብረት ፕሬዚደንትና አቶ ተስፋዬ እንደሻው - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ቅድመ መከላከልን ለማገዝ እየተደረጉ ስላሉና ሊደረጉ ስለሚገቡ እርዳታዎች ይናገራሉ። ለቪክቶሪያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንም የወገን - ለወገን ይድረስ አስቸኳይ ጥሪ ያቀርባሉ።
Share