“ኮቪድ - 19 ባይከስትም ኢትዮጵያ በውጭ ከሚገኙ የዕውቀት፣ ቴክኖሎጂ፣ የፋይናንስና ፍትሐዊ አቋሟን የሚንያጸባርቁ ልጆቿን ሰፊ ድጋፍ የምትሻ አገር ናት” - አቶ ተስፋዬ ይታይህ

Ethiopian Diaspora in the Nordic countries Advisory Council on COVID – 19

Ato Tesfaye Yitayih (R-T), Dr Lyew Desta (L-B), and Prof Girma Berhanu (R-B) Source: Supplied

አቶ ተስፋዬ ይታይህ - በስዊድንና ሌሎች ኖርዲክ አገራት ምክትል የሚሲዮን መሪ፣ ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ - በስዊድን ጉተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ትምህርት መምህርና ተመራማሪ፣ ዶ/ር ልየው ደስታ - በካሮሊንስካ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የልብና የውስጥ ደዌ ስፔሽያሊስት፤ በስዊድንና የኖርዲክ አገራት የኮቪድ - 19 የመማክርት ጉባኤ ተልዕኮና ሚናን አስመልክተው ይናገራሉ። ኢትዮጵያ ከስዊድን የኮሮናቫይረስ መከላከል የጤና ፖሊሲ ግብረ ምላሽ ምን ዓይነት ትምህርት ልትቀስም እንደምትችል ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።



Share