“በኮቪድ - 19 ሳቢያ እስካሁን ከአውስትራሊያ መንግሥት ድጋፍ ስላላገኘን ኑሮአችን ላይ ጫና ፈጥሮብናል” - ኢትዮጵያውያን ኒውዝላንዳውያን

Ethiopian - New Zealanders COVID - 19

Tsegaye Bahiru (L), Samson Sahle (R-U), and Haimanot Hailemariam (R-L) Source: Supplied

ኢትዮጵያውያን - ኒውዝላንዳውያን ውድነሽ አዲሱ (ከሲድኒ)፣ አቶ ሃይማኖት ኃይለማርያም (ከፐርዝ)፣ አቶ ጸጋዬ ባሕሩ (ከሜልበርን) እና አቶ ሳምሶን ሣህሌ (ከሜልበርን) በኮሮናቫይረስ ምክንያት ገቢያቸውን በማጣታቸውና እስካሁን ድረስም ከአውስትራሊያ መንግሥት አንዳችም የገቢ ድጋፍ ስላልተደረገላቸው በኑሮአቸው ላይ ስላሳደረው ጫና ይናገራሉ።



Share