“ኮቪድ - 19 ማኅበራዊ ግንኙነታችንን ስላሳጣን ብናዝንም፤ ከቤተሰባችን ጋር ያለንን ግንኙነትና እምነታችንን ለማጠናከር ረድቶናል” - ሮሜል ዮሐንስ

Jamal Kedir (L-B), Romel Yohannes (C), and Zehara Seid (R) Source: Supplied
በኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ወቅት የገባውን የረመዳን ፆም በመጾም ላይ ያሉት ወ/ሮ ዘሃራ ሰዒድ፣ አቶ ጀማል ከድርና አቶ ሮሜል ዮሐንስ፤ ቫይረሱ ስላስተጓጎለባችው የፆም ሥርዓትና እግረ መንገዱንም ስላዳበረላቸው ቤተሰባዊና መንፈሳዊ ግንኙነቶች ይናገራሉ።
Share