የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት 130 ቢሊየን ዶላርስ ለደመወዝ መደጎሚያ መደበ

Prime Minister Scott Morrison announces the government's $130b wage subsidy package at a press conference at Parliament House Source: AAP
የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የንግድ ተቋማት ሠራተኞቻቸውን እንዳይቀንሱ በየአሥራ አራት ቀናቱ የደመወዝ ክፍያ ድጎማ እንደሚያደርግ አስታወቀ። መንግሥት ለአሠሪዎች በአንድ ሠራተኛ ሂሳብ በየአሥራ አራት ቀናቱ ለስድስት ወራት የ1500 ዶላርስ ክፍያ ወጪን ይሸፍናል።
Share