“ የክርስቶስ ትንሳኤ ሞት የተሸነፈበት ታላቅ የምስራች የተሰበከበት ቀን ነው ። ” - መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ

Tsehai.png

መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሉ Credit: MT.Haile

መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አሕጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ እንዲሁም የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የፋሲካ በዓል መልዕክት፡፡


አንኳሮች
  • የፋሲካ በአል ሃይማኖታዊ ዳራ
  • በዓሉን ስናስብ ወግኖቻችንን እናስብ

Share