"እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ትንሣኤ የክርስቲያኖች ተስፋ የተረጋገጠበት ነው” ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ

Dr Pastor Natnael Gemeda.jpg

Dr Pastor Natnael Gemeda.

ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ የፋሲካ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላልፋሉ።


አንኳሮች
  • የፋሲካ በአል አከባበር
  • የትንሳኤ ትሩፋት እና ተስፋ

Share