አገር እንዴት ሰነበተች? - ኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ

Source: Courtesy of PD
አገር እንዴት ሰነበተች? ኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የተጠቁ ስዎች ቁጥር 11 መድረሱን፣ ሆቴሎች 50 ፐርሰንት የገቢ እጦት እንደገጠማቸው፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁለት ወራት ውስጥ 90 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ማጣቱንና የመድኃኒት ቤቶችና ጉልቶች አትራፊ መሆንን ያነሳል።
Share
Source: Courtesy of PD
SBS World News