በኮሮናቫይረስ ሳቢያ በውጭ አገር ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ተወሰነ

Homeland Report 1004

Source: Courtesy of PD

አገርኛ ሪፖርት - በኮሮናቫይረስ ሳቢያ ለህልፈተ ሕይወት የተዳረጉ ሰዎች አስከሬን ወደ አገር ቤት እንዳይገባ በኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር መከልከሉን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።



Share