የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች የምስጋና ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ በሜልበርን ሊከበር ነው

Oromo Women.jpg

Abdeta Huma (L) and Alemayehu Qube (R). Credit: A.Huma and A.Qube

የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች የምስጋና ቀን አስተባባሪዎች አቶ አብደታ ሁማና አቶ ዓለማየሁ ቁቤ፤ ቅዳሜ ማርች 3 / የካቲት 24 በሜልበርን ከተማ ስለሚካሔደው ልዩ ዝግጅት ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የእናቶችና ሴቶች ሚና
  • የምስጋና ቀን
  • የዝግጅት መርሃ ግብር

Share