“የአገር ቤት ሆቴል መስተንግዶ ቡራቡሬ ነው። የእጅ ጓንትና የፊት ጭምብል የሚያጠልቁም - የማያጠልቁም አሉ” - ደራሲ አበራ ለማ

Abera Lemma Source: Supplied
ደራሲ አበራ ለማ፤ ከኖርዌይ ወደ ኢትዮጵያ ሔደው በኮሮናቫይረስ ሳቢያ አዲስ አበባ ወሸባ የገቡበትን ሆቴል ተሞክሮ ነቅሰው ይናገራሉ። መስተካከል አለባቸው የሚሏቸው ላይም ምክረ ሃሳቦቻቸውን ይቸራሉ።
Share
Abera Lemma Source: Supplied
SBS World News