"ሥነ ፅሑፍ ቁራኛ ነው፤ ከፀሐፊው ጋር በፍቅርም በትንቅንቅም ተያይዘው ይዘልቃሉ፤ አይላቀቁም" ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማPlay18:33Journalist and Author Aberra Lemma. Credit: A. Lemmaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.23MB) ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው "የዓለማችን ምስጢራት" መፅሐፉና የሥነ ግጥም በረከቶቹ ይናገራል።አንኳሮችየዓለማችን ምስጢራትየሥነ ግጥም ቃለ ትርጓሜና ፋይዳዎችሥነ ግጥም ለቀድሞዎቹ የመኢሶንና ኢሕአፓ መሪዎች (ለኃይሌ ፊዳና ብርሃነ መስቀል ረዳ)ተጨማሪ ያድምጡአበራ ለማ፤ ከመምህርነት ወደ ጋዜጠኛነትና ደራሲነት"ጋዜጠኛ በንፁህ ኅሊናው ሚዛናዊ የጋዜጠኛነት ሥራን መሥራት እንጂ፤ ሙያውን የሚያራክስ ነገር መሥራት የለበትም። አሁን እንደወረርሽኝ የወረረን እሱ ነው" አበራ ለማተጨማሪ ያድምጡ"ሎሬየት ፀጋዬ ገ/መድኅን የሀገር ዋርካ የሆነ አይተኬ ድንቅ የፈጠራ ሰው ነው፤ እንደ ፀጋዬ ያለ ሰው በምዕተ ዓመት ውስጥ የሚፈጠረው አንዴ ነው" አበራ ለማShareLatest podcast episodesየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?