"አልበሜን 'የሰላም ዜማ' ያልኩት ሰላም ከእግዚአብሔር የተሰጠን ብቻ ሳይሆን እርስ በእርሳችን የምንሰጣጠው ስጦታ ነው በሚል ነው" አቢይ ሳህሌPlay16:33Singer Mahamoud Ahmed (L), and Saxophonist Abiy Sahle Abebe. Credit: AS.Abebeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.8MB) ሳክስፎን ተጫዋች አቢይ ሳህሌ፤ "የሰላም ዜማ" ሲል የሰየመውን የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበሙን ኢትዮጵያውያን በታደሙበት ቅዳሜ ኖቬምበር 26 / ሕዳር 17 ፉትስክሬይ - ሜልበርን ለማስመረቅ ተሰናድቷል። ስለ ሙዚቃ ሥራዎቹ ያወጋል።አንኳሮችጉዞ ከኢትዮጵያ ወደ አውስትራሊያወደ አገር ቤት ላለመመለስ ከውሳኔ ላይ መድረስ"የሰላም ዜማ" ተጨማሪ ያድምጡአቢይ ሳህሌ አበበ፤ ከክርራ እስከ ሳክስፎንShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ