"በእምነት ሳትለያዩ ሰው በመሆናችሁ ብቻ ሰው የሆኑትን ለመታደግ መላ ፍጠሩ፤ ለእግዚአብሔር ምክንያት ሆናችሁ ወገናችሁን ታደጉ" አቡነ ኤርሚያስPlay10:11Abune Ermias, Archbishop of Northern Wollo. Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.03MB) ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ መጋቢት 7 / ማርች 16 በሰሜን ወሎ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ለመታደግ በአውስትራሊያ ስለሚካሔደው የበጎ አድራጎት ችሮታ ዕሳቤና ከ30 ሺህ በላይ ስለሆኑቱ ተፈናቃዮች የዕለት - ተዕለት ሕይወትን የማቆያ ትግል ሁኔታዎች ይናገራሉ።አንኳሮችየተፈናቃዮች ችግር በሰሜን ወሎለአስቸኳይ ደራሽነት የሚፈለጉ የእርዳታ ዓይነቶችልገሳShareLatest podcast episodes"200 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ወደ ጂግጂጋ እየላክን ነው፤ ቀጣዩ ጎንደር ነው" ዳይሬክተር ጃማ ፋራህ#86 When? Talking about time (Med)ቪዛዎ ሊሰረዝ እንደሚችል ተነግርዎታልን? የተሳሳተ መረጃ እንደምን ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚዳርግ እነሆበቀንድ ከብቶች ከአፍሪካ የአንደኛነት ሥፍራን የያዘችው ኢትዮጵያ የአንድ ዜጋ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ 20 ሊትር ብቻ መሆኑ ተመለከተ