“እንደ አማኝ እንፀልይ፤ አውስትራሊያ ውስጥ እንደሚኖሩ ሰዎች የሕክምና ባለሙያዎች የሚሰጡትን ምክር እንቀበል” - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ

Abune Petros Source: Courtesy of SBS Amharic and PD
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ - የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን አስመልክቶ ቤተክርስቲያን ልትወስድና እየወሰደች ያለችውን የጥንቃቄ እርምጃዎች ይገልጣሉ። መንፈሳዊ ምክሮችንም ይለግሳሉ።
Share