"የዳያስፖራ ሰዎች ብዙ ማድረግ ስንችል ያለንን አጋጣሚና ሁኔታ መጠቀም ባለመቻላችን እንቅስቃሴዎቻችን ሁሉ ውስን ናቸው" ደራሲ አዳሙ ተፈራPlay07:50Author Adamu Tefera. Credit: A.Teferaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.88MB) ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስለበቃው "ዳያስፖራው" መፅሐፋቸው አንኳር ጭብጦችና ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችየዳያስፖራ ጎብኚዎች በሀገር ቤት ነዋሪዎች ላይ የሚያአድሩት አዎንታዊና አሉታዊ አተያዮችና ገፅታዎችየዳያስፖራ ማኅበረሰብ ሚና በባሕር ማዶ የጎላ አለመሆንየመጽሐፍ ስርጭት መንገዶችተጨማሪ ያድምጡ"የዳያስፖራው መፅሐፍ ተልዕኮ በተለያዩ ምክንያቶች ለሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን በሚሔዱባቸው ሀገራት ስለሚገጥማቸው ሁኔታ ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው"ደራሲ አዳሙ ተፈራShareLatest podcast episodes28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏል