“ቻይና ውስጥ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኙ እጅግ አስጨናቂ ነበር፤ አንድም ኢትዮጵያዊ ላይ ጉዳት አልደረሰም” - አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

Interview with Ambassador Teshome Toga

Ambassador Teshome Toga Source: Courtesy of PD

በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፤ የኮቪድ - 19 ቻይና ውስጥ በተከሰበት ወቅት ክስተቱ ምን ያህል አስጨናቂ እንደነበር፣ እንደምን ለ40 ቀናት ወሸባ ገብተው እንደቆዩ፣ ቻይና ለአፍሪካ እያደረገች ስላለችው የባለ ሙያና የሕክምና ቁሳቁሶች እርዳታ፤ እንዲሁም የዓለም ጤና ድርጅት ወረርሽኙን ለመቋቋም እየተወጣ ያለውን ሉላዊ ሚና አጣቅሰው ይናገራሉ።



Share