"በእኛ በኩል ከአውስትራሊያ ጋር መተባበር፣መሥራትና ብዙ መማር ይቻላል የሚል እምነት አለን"ተሰናባች አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው

Ambassador Tsegab Kebebew Daka II.jpg

Tsega-Ab Kebebew Daka, outgoing Ethiopian Ambassador to Australia. Credit: SBS

ፀጋአብ ክበበው፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን ተሰናባች አምባሳደር ናቸው። ሰሞኑን በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተመድበዋል። ስንብታቸውን አስባብ በማድረግም በአጭሩ የስድስት ወራት ቆይታቸው ከአውስትራሊያ መንግሥት፣ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላትና አውስትራሊያውያን ጋር ስለነበራቸው የሥራ ትብብርና ኤምባሲው ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ - አውስትራሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት
  • ማኅበረሰባዊ አገልግሎቶች
  • ስንብት

Share