ስንብት፤ ዶ/ር አንድዓለም ሙላው 1944-2024

Dr A.png

Dr Andalem Mulaw. Credit: Supplied

"አውስትራሊያ ውስጥ ደስታ ካልሆነ በስተቀር ምንም የገጠመን እንከን የለም" የሚሉት አቶ በሪሁን ካሠኝ፤ ሰሞኑን ከእዚህ ዓለም ስለተለዩት የቀድሞ የትግል አጋራቸው ዶ/ር አንድዓለም ሙላው፤ የከፋኝ ኢትዮጵያ ጀግኖች ግንባር መሪ የግልና ሰብዓዊ አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ከፋኝ ኢትዮጵያ የጀግኖች ግንባር
  • ስደትና ትግል በሱዳን
  • ሠፈራ በአውስትራሊያ

Share