"ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዲያ ቁጥር እየበዛ ቢመጣም ብዝኅነት አይታይበትም"አቶ ብሩክ አብዱ

Biruk Abdu.jpg

Biruk Abdu. Credit: B.Abdu

አቶ ብሩክ አብዱ - የመብቶችና ዲሞክራሲ ዕድገት ማዕከል የኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ፤ ማዕከላቸው "ድኅረ-2018 የኢትዮጵያ ሚዲያ ዳሰሳ"፣ የግጭት አገናዛቢ አርትዖት ፖሊሲዎችና አተገባበራቸው" እና "በኢትዮጵያ የግጭት አገናዛቢ አዘጋገብ ዳሰሳ" በሚል ርዕስ አስጠንቶ ይፋ ስላደረጋቸው ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ዕውቀት ተኮር አረዳድ
  • የጋጠኝነት ሙያ ክህሎት
  • የጋዜጠኞች ደሕንነትና ጥበቃ
  • የሚዲያ ዘርፎችና ሚና

Share