ኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ስለምን ያሻታል?

Community

Dr Ashenafi Gossaye. Source: A.Gossaye

ዶ/ር አሸናፊ ጎሳዬ - የኢትዮጵያውያን ምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ ዋና ጸሐፊ፤ መድረኩ ከማርች 12 – 19, 2022 ለማከናወን ለወጠነው ጉባኤ ብሔራዊ ምክክርን አጀንዳው ለማድረግ ለምን እንደወሰነ ያስረዳሉ። በመስኩ ጥናት ያካሔዱ ምሁራንም የምርምር ሥራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ይጋብዛሉ።


አንኳሮች


 

  • የአገራዊ ምክክር አስፈላጊነት
  • የባለ ድርሻ አካላት ተሳትፎ
  • የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሚና

Share