“አገራችን በኮቪድ - 19 ከተቀደነባት ሥጋት እንድትላቀቅ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የቻሉትን ትብብር እንዲያደርጉልን እንሻለን” - ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን

Dr Asrat Atsedeweyn Source: Supplied
ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የኮቪድ - 19 ወረርሽኝን በመከላከል ሕይወቶችን ይታደግ ዘንድ ለቀድሞ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችና ሠራተኞች፤ እንዲሁም በውጭ አገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ግለሰቦችና ተቋማት በዕውቀት፣ በቁሳቁስና በንዋይ ችሮታ እንዲያደርጉለት የግብረ ሰናይ ጥሪያቸውን ያሰማሉ።
Share