"ቡዳነት በዘር ይተላለፋል ተብሎ ይታመናል"ዶ/ር አሰፋ ባልቻPlay15:45Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.36MB) የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ በቅርቡ በ"Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL)" መጽሔት ላይ "A Historical interrogation on 'Buda related' Ailments in Wallo" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮችየቡዳ ታሪካዊ መነሻ ሥፍራቡዳ ማን ነው?የቡዳ የሙያ መስክ ማኅበረሰባዊ ፍረጃተጨማሪ ያድምጡ"ቤተ ክርስቲያን ቡዳ አለ ብላ አምናም፤አስተምራም አታውቅም፤ሰው ሰውን አይበላም የሚለው የቤተ ክርስቲያንም አቋም ነው"ዶ/ር አሰፋ ባልቻShareLatest podcast episodesጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠ