"የጨዋ ሠራዊት በተሠማራበት ሁሉ ቀልጦ የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት በማስጠበቅ ቀጣይ አድርጓል" ዶ/ር አውግቸው አማረ

Abysssinia.png

Menelik II inspecting troops - illustration, 1906. From Liebig collectible card (French series title: 'En Abyssinie'/'In Abyssinia'). Credit: Culture Club/Getty Images

Get the SBS Audio app

Other ways to listen


Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

Share this with family and friends


ዶ/ር አውግቸው አማረ አጎናፍር፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "በኢትዮጵያ የሕዝብና ባሕል ትስስር የጦር ሠራዊቱን ሚና የሚመለከቱ አንዳንድ ጉዳዮች (ከ14ኛው እስከ 16ኛው መካከለኛ ክፍለ ዘመን)" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። በዘመኑ 'የጨዋ ሠራዊት' ተብሎ ይጠራ ስለነበረው የጦር አደረጃጀት ታሪክና የብሔራዊ ማንነት ግንባታ አስተዋፆ ታሪካዊ ዋቤ ነቅሰው ያመላክታሉ።


አንኳሮች
  • የጨዋ ሠራዊት ስያሜ
  • የጨዋ ሠራዊት አደረጃጀት
  • የጨዋ ሠራዊት ሚና ለኢትዮጵያ ዘላቂ አንድነት

Share