ሰሎሞናውያን ከሮሃ ይልቅ አክሱምን፤ ከአምሐራ፣ ሐበሻ (ት) ይልቅ ብሔረ- ኢትዮጵያን ለምን መረጡ?Play15:38The meeting between King Solomon and the Queen of Sheba. Credit: DeAgostini/Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.12MB) ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።አንኳሮችየአክሱም የኢትዮጵያ ቅድስት ከተማነትየአምሐራና የሐበሻ (ት) መጠሪያ በብሔረ-ኢትዮጵያ ስያሜ መሰወርየአዜባዊነት ተምኔታዊ ር ዕዮትና የብሔረ-ኢትዮጵያ መወለድተጨማሪ ያድምጡ“አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ መንግሥታዊ፣ ሃይማኖታዊና ወታደራዊ ሥርዓቶች የቆሙት በመካከለኛው ዘመን ነው” ዶ/ር ደረሰ አየናቸውShareLatest podcast episodesየአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲ ድል የተነሳውን ፓርቲውን መልሶ ለመገንባትና የፓርላማ ወንበራቸውን ያጡትን መሪውን ለመተካት እየተጣደፈ ነውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የተማሪዎች ዕዳ ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ጥበቃና የቤቶች ግንባታ የቀጣዩ መንግሥታቸው ቀዳሚ ተግባራት እንደሚሆኑ አስታወቁየውጭ ሀገር ዜጎች የመሬትና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ወደ ፓርላማ ተመራዲሞክራሲያዊ ድልና ሽንፈት፡ ምርጫ 2025