ኢትዮጵያ ብሔራዊ የመግባቢያና ማስተማሪያ ቋንቋ ያስፈልጋታል? ለምን?

The Amharic alphabet.jpg

Seyoum Mekuria writes the Amharic alphabet letter on a chalkboard for parents of children recently adopted from Ethiopia. There are 270 letters in the Amharic alphabet. Credit: Jerry Holt/Star Tribune via Getty Images

ዶ/ር እናውጋው መሃሪ - የሕዝብ - ለሕዝብ ኢትዮጵያ መስራችና ሊቀመንበር፤ ዶ/ር ታሪኩ ተሻለ በስዊዲን የሕዝብ - ለሕዝብ ኢትዮጵያ ተጠሪና የሉላዊ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ተነሳሽነት (GESI) አባል፤ ሰሞኑን "አገራዊ የመግባቢያ ቋንቋ እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት የመስጠት አስፈላጊነት" በሚል ርዕስ በተለያዩ የጥናት መስኮች ከተጠበቡ ኢትዮጵያውያን ጋር ስላካሔዱት ግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት ጭብጦች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ብሔራዊ የመግባቢያ ቋንቋ
  • አማርኛን ብሔራዊ የሥርዓተ ትምህርት መግባቢያ ቋንቋ የማድረግ ትሩፋቶች
  • መጠነ ሰፊ ምሁራዊ ተሳትፎን ያካተተ የሥርዓተ ትምህርት ፖሊሲ ቀረፃ አስፈላጊነትና ፋይዳ

Share