"የ P2P አነሳስ 'የሰዎች ችግር፤ በሰዎች ይፈታል' በሚል ዕሳቤ ነው" ዶ/ር እናውጋው መሃሪ

ep1.png

Dr Enawgaw Mehari, Founder and President of People To People Inc. Credit: P2P

ዶ/ር እናውጋው መሃሪ፤ የPeople To People Inc (P2P) መሥራችና ፕሬዚደንት፤ ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ፤ የPeople To People Inc (P2P) የቦርድ ሊቀመንበር፤ የሩብ ክፍለ ዘመን የአገልግሎት ዓመታትን ስላስቆጠረው P2P ጅማሮና አስተዋፅዖዎች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የምሥረታ ዓላማና ሂደት
  • የPeople To People ስያሜን ያለ ሀገር በቀል ስያሜያዊ አጠራር የመጠቀም አስባብ
  • የ P2P አንኳር ክንዋኔዎች

Share

Recommended for you