"ለP2P 25ኛ ዓመት የደረስነው ትኩረታችንን ጎሣ፣ ሃይማኖትና ፖለቲካ ላይ ሳይሆን ሳይማር ያስተማረን ሕዝባችን ላይ በማድረግ ነው" ዶ/ር አንተነህ ሀብቴPlay19:44Dr Anteneh Habte, the People To People Inc (P2P) Chairman. Credit: P2Pኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.07MB) ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ፤ የPeople To People Inc (P2P) የቦርድ ሊቀመንበርና ዶ/ር እናውጋው መሃሪ፤ የPeople To People Inc (P2P) መሥራችና ፕሬዚደንት፤ የP2Pን የ25 ዓመታት የሕክምና መስክ ዋነኛ አስተዋፅዖዎችና የወደፊት ውጥኖች አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችተግዳሮቶችና ስኬቶችየትምህርት ጥራትና የጤና ሥርዓት ማሻሻያ ዕሳቤዎችትልሞችተጨማሪ ያድምጡ"የ P2P አነሳስ 'የሰዎች ችግር፤ በሰዎች ይፈታል' በሚል ዕሳቤ ነው" ዶ/ር እናውጋው መሃሪShareLatest podcast episodesየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀየሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል