“በሕዝብና በመንግሥት በኩል ማድረግ የሚቻለው ካልተደረገ ኮቪድ - 19 ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ጥፋትን ሊያስከትል ይችላል” - ዶ/ር እናውጋው መሃሪ

Interview with Dr Enawgaw Mehari

Dr Enawgaw Mehari Source: Courtesy of PD

ዶ/ር እናውጋው መሃሪ - በ Pikeville University የኒዩሮሎጂ ፕሮፌሰር፤ የኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ከፍተኛ መማክርት ጉባኤ ሊቀመንበር፣ የሕዝብ - ለሕዝብ ፎረም መሥራችና ፕሬዚደንት፤ የመማክርቱ ጉባኤና የሕዝብ - ለሕዝብ ፎረም ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮናቫይረስን ቅድመ መከላከል ተግባራትን ለመከወን እያበረከቱ ስላሉት ሚናዎች ይናገራሉ።



Share