"የጥንቱ የኩሽ ሀገረ መንግሥት ከአሁኑ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪዎች ጋር ምንም ቀጥተኛ ግንኙነት የለውም" ዶ/ር ግርማ ደመቀ

Girma A Demeke II.png

Author Girma Awgichew Demeke (PhD). Credit: GA.Demeke

ደራሲ ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ ሰሞኑን ለሕትመት ስላበቁት "የኩሽ እና ኩሻዊ፤ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ሃይማኖት እና ነገድ" መጽሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ኩሽና ነገድ
  • የኩሽ ቃል አጠቃቀምና ፍቺ
  • የኩሽና ኩሻዊ ፖለቲካዊ አተያዮች

Share