"ትንሽ ፊደል ቀመስን በሚለውም ውስጥ ኩሽና ኩሻዊነትን በተመለከተ ማደናገር አለ" ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀPlay15:15Author Girma Awgichew Demeke (PhD).ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.96MB) ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ የሥነ ልሳን ተጠባቢ ናቸው። በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ታሪክ ዙሪያ የምርምር ግኝቶችን ያካተቱ ደርዘን የተጠጉ መፅሐፍትን ለሕትመት አብቅተዋል። ሰሞኑንም በኩሽ ዙሪያ በውዥንብር የታጨቁ ዕይታዎችን ለማጥራት በሚል ሙያዊ ኃላፊነት ዕሳቤ "ኩሽ እና ኩሻዊ" በሚል ርዕስ ከአንድ አሠርት ዓመት በላይ የፈጀ ጥናታዊ ሥራቸው የተካተተበትና የሁለት ዓመታት የጽሕፈት ጊዜያትን የወሰደባቸውን የአዕምሮ ጭማቂ የመጽሐፍ በረከታቸውን ለአንባብያን እነሆኝ ብለዋል። ከዶ/ር ግርማ ጋር ያካሔድነው ቃለ ምልልስ በእዚሁ አልተቋጨም። በቀጣዩ ክፍለ ዝግጅታችን የኩሽ ነገድ፣ ሀገረ መንግሥትና የመፅሐፍ ቅዱስን የኩሽ አጠቃቀም አንስተው ፍቺውን በማከል ያስረዳሉ።አንኳሮችየኩሽ መጠሪያና መነሻኩሽና የኢትዮጵያ ታሪክኩሽና የውዥንብር መንስዔዎችተጨማሪ ያንብቡፖለቲካ፣ ቋንቋና ታሪክ (የኩሽ-ኩሸቲክ ጉዳይ)ተጨማሪ ያድምጡ"የጥንቱ የኩሽ ሀገረ መንግሥት ከአሁኑ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪዎች ጋር ምንም ቀጥተኛ ግንኙነት የለውም" ዶ/ር ግርማ ደመቀShareLatest podcast episodesየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀየሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳልRecommended for you10:28በኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መኪናዎች ኤርትራውያንን ሲያጓጉዙ የተገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በእሥራት ተቀጡ17:29'መሬት ከፖለቲካ ወጥቶ ለኢኮኖሚው መሆን አለበት፤ አለመታደል ሆኖ የብሔር ፖለቲካ ከመሬት ጋር ተጣብቆ ተያይዟል' ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን