“ፕሬዚደንት ሙስጠፌ ሰው በደሙ ሳይሆን በሰውነቱ የሚታይበት ራዕይ ለኢትዮጵያ አምጥቷል፤ ወደፊት የኢትዮጵያ መሪ ይሆናል ብዬም አምናለሁ” - ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል

Mustafe M Omer.jpg

Mustafe M. Omer, President of the Somali Regional State. Credit: MM.Omer

በምልሰታዊ ምልከታ ዝግጅታችን፤ ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል - የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲሞክራሲያዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በሶማሌ ሪጂን የተካሄደው የሁለት ዓመታት የለውጥ ሂደት ስላስገኛቸው ስኬቶችና ገጥመውት ስላሉት ተግዳሮቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የለውጥ ተስፋና ስጋት
  • ተግዳሮቶችና ስኬቶች
  • ርዕይና አመራር

Share