“ ግላኮማን አንዴ ከተከሰተ ባለበት ማቆም እንጂ ሙሉ ለሙሉ ማዳን አይቻልም ” - ዶ /ር ለምለም ታምራት

Dr Lemlem Photo.jpg

Dr Lemlem Tamerat

ዶ /ር ለምለም ታምራት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ የዓይን ሐኪምና የግላኮማ ስፔሽያሊስት (ልዩ ሐኪም ) የዓይን ውስጥ ዕብጠት ግላኮማ ምንም አይነት ምልክቶችን ሳያሳይ ዕይታችንን ሊጋርድ የሚችል በሽታ መሆኑን ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ግላኮማ በሕፃናት ላይ
  • የዓይን መነጽር በስንት ጊዜ መቀየር አለበት
  • ዓመታዊ የዓይን ሕክምና ክትትል ጠቀሜታ

Share