“ሁለት ፍቅረኛሞች ለዕጮኛነት ወይም ለጋብቻ ከመድረሳቸው በፊት ከአንድ እስከ ሶስት ዓመታት አብረው ቢያሳልፉ ጥሩ ነው” - ዶ/ር ሙላቱ በላይነህPlay32:57 Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.45MB) ዳግም የቀረበ፤ ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ስለ ቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነቶች ይናገራሉ።አንኳሮችየቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነት መሠረቶችየጋብቻ ውሳኔ ላይ ከመደረሱ በፊት ጥንዶች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መሰናዶዎችከጋብቻ በፊት የባለሙያ ምክሮች አስፈላጊነትShareLatest podcast episodesየአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን?የዶናልድ ትራምፕ የብረትና አሉሚኒየም ታሪፍ ውሳኔ ለአውስትራሊያ አሻሚና አሳሳቢ ሆኗልየእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር የኤች.አይ.ቪ ምርመራ አካሔዱዩናይትድ ስቴትስ የሕዳሴ ግድብን ከግብፅ ጋር ላላት ግንኙነት መዋዋያነት እየተጠቀመችበት ነው ተባለ