"የኢትዮጵያ ቀን ግብዣችን ለሁሉም ነው፤ እኛ ኢትዮጵያዊነትን አንሰጥም፤ አንነፍግም" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

Dr Tesfaye Yigzaw SBS 1.JPG

Dr Tesfaye Yigzaw, President of the Ethiopian Community Association of Victoria. Credit: SBS Amharic

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ዲሴምበር 28 / ጥር 20 በሜልበርን - አውስትራሊያ ተከብሮ ስለሚውለው የኢትዮጵያ ቀን ፋይዳዎች ይናገራሉ። ግብዣቸውንም በማኅበሩ ስም ያቀርባሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ ቀን 2024 / 2017
  • ትሩፋቶች
  • ብሔራዊ ማንነትን በቀጣዩ ትውልድ ዘንድ ማስረፅ
  • አንድነት

Share

Recommended for you