"የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ ፍቅር የበዛበት ትልቅ ቤተሰብ ነው፤ ከወንድም በላይ የሆኑ ጓደኞችን አፍርተንበታል" ሚካኤል አባተ

Yidnekache Tesema Sports Club.png

Credit: Elias Gudisa

የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ 7ኛ ዓመት አከባበርን አስመልክቶ የክለቡ መሪዎችና አባላት ምልሰታዊ ምልከታቸውንና የወደፊት ትልሞቻቸውን አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ
  • ፋይዳዎች
  • ክንውኖች

Share