"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴPlay17:50Melake Tsehay Komos Aba Gebreselassie Gobena (L) and Dr Teferi Belayneh (R). Credit: GS.Gobena and T.Belaynehኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.34MB) መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ - በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አገልጋይ፤ ቤተ ክርስቲያኒቱ ለሶስተኛ ጊዘ ስላዘጋጀችው "ታላቁ የእግር ጉዞና የቤተሰብ ቀን" ዓላማና መርሃ ግብር ያስረዳሉ።አንኳሮችከቀድሞ የጉዞ ተሞክሮዎች የተቀሰሙ ልምዶችመንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ ትሩፋቶችአካታችነትዕለታዊ መርሃ ግብሮችማኅበረሰባዊ መልዕክትና ጥሪShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያውያን መጥተው ድጋፋቸውን ቢቸሩኝ ደስ ይለኛል" ሶሊያና እርሴ#83 Describing menopause symptoms (Med)የፌዴራል መንግሥቱ ለሶስት ሚሊየን አውስትራሊያውያን ሠራተኞች ተጨማሪ ደመወዝ ለማስገኘት እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀየኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትን ያለ ክልሎች ፈቃድ ጣልቃ መግባት የሚያስችል የማሻሻያ አዋጅ ፀደቀRecommended for you06:17'በየዓመቱ የመሰባሰባችን ዓላማ በሜልበርን የሚገኙ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት እንዲተዋወቁ፣ እንዳይረሳሱና ወደ አንድነት እንዲመጡ ለማስቻል ነው' ኦቦ ተስፋዬ ደፋ16:41'እኛ ኢትዮጵያውያን የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር ልዩ ፀጋ ያለን ሕዝብ ነንና እነዚህን በየዓመቱ አጠናክረን እንቀጥላለን' መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና13:14'የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ ፍቅር የበዛበት ትልቅ ቤተሰብ ነው፤ ከወንድም በላይ የሆኑ ጓደኞችን አፍርተንበታል' ሚካኤል አባተ11:03'የአድዋን ድል ማክበር ኢትዮጵያዊ መለያችን ነው፤ ሁልጊዜ እላያችን ላይ ተቀምጦ ያለ፤ የሚነድ እንጂ የጠፋ እሳት አይደለም' አቶ እሸቱ ሙሉጌታ09:07የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን በሜልበርን04:55የዶናልድ ትራምፕ የብረትና አሉሚኒየም ታሪፍ ውሳኔ ለአውስትራሊያ አሻሚና አሳሳቢ ሆኗል18:50ማኅበረሰባዊ የስንብት ቃል፤ 'የዶ/ር እንግዳ ሕልፈት ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ትልቅ ጉድለት ነው' አቶ ሰለሞን ወንድሙ20:55'ጥረታችን የተፈሪ መኮንንን'ዕውቀት የሀገራችን መሳሪያ ናትና እንዳትጠብ እንድትሰፋ፤እንዳትወድቅ እንድትበረታ እንድትረዷት እለምናችኋለሁ'አደራ ለመፈፀም ነው'ዶ/ር ብሥራት