“የኮረናቫይረስን ለመገደብ፤ የእጅ መጨባበጥ፣ መተቃቀፍና መሳሳም ባህሪያችንን መቀየር ያስፈልጋል” - ዶ/ር ያሳብ ዓለማየሁ

Interview with Dr Yasab Alemayehu

Dr Yasab Alemayehu Source: Courtesy of YA and AGD

ዶ/ር ያሳብ ዓለማየሁ፤ በ Caroline Springs Super Clinic እና Sunbury Square Medical Centre GP - የኮሮናቫይረስ አነሳስና የቅድመ መከላከል መሠረታዊ የጥንቃቄ እርምጃዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።



Share