“የሕዝብ ደኅነነትና ጤና ከፖለቲካ አጀንዳ በላይ ነው፤ የፖለቲካ እንቅስቃሴ የሚኖረው አገርና ሕዝብ ሲኖሩ ነው” - ዶ/ር ይበልጣል አሰፋ

Interview with Dr Yibeltal Assefa

Dr Yibeltal Assefa Source: Supplied

ዶ/ር ይበልጣል አሰፋ - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤና ሥርዓት መምህርና ተመራማሪ፤ ከኮቪድ - 19 ጋር አያይዘው የሉላዊ ጤናና ብሄራዊ ደኅንነትን ጥምረትና ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።



Share